የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የሆኑት አቶ አማረ ታደሰ፣ በተለያዩ ጊዜ በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ በአጠቃላይ 436 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በሚሰሩበት ስፍራ ተረስቶ በማግኘት ለባለቤቱ መመለሳቸውን ይናገራሉ።ይኹን እንጂ ጓደኞቻቸውም ሆኑ ዘመዶቻቸው፣ እንዲሁም አብዛኛው የሚያውቃቸው ማህበረሰብ፣ ‘አንተ መቼውንም አትለወጥም፥ ለምንድን ነው የምትመልሰው?’ በማለት እንደሚወቅሷቸው እና በዚሁ ድርጊታቸው ያዘኑ እና የተቆጡ እንዳሉ ይናገራሉ።

WWW.BBC.COM
"ከመሬት አግኝቼ ለባለቤቱ የመለስኩት 430 ሺህ ዶላር ፍቅርም ጥላቻም አድርሶብኛል" - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የሆኑት አቶ አማረ ታደሰ፣ በተለያዩ ጊዜ በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ በአጠቃላይ 436 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በሚሰሩበት ስፍራ ተረስቶ በማግኘት ለባለቤቱ መመለሳቸውን ይናገራሉ።ይኹን እንጂ ጓደኞቻቸውም ሆኑ ዘመዶቻቸው፣ እንዲሁም አብዛኛው የሚያውቃቸው ማህበረሰብ፣ ‘አንተ መቼውንም አትለወጥም፥ ለምንድን ነው የምትመልሰው?’ በማለት እንደሚወቅሷቸው እና በዚሁ ድርጊታቸው ያዘኑ እና የተቆጡ እንዳሉ ይናገራሉ።
0 Comments 0 Shares