የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።

WWW.BBC.COM
የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን እርዳታ ለማቋረጥ ወሰነ - BBC News አማርኛ
የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
0 Comments 0 Shares