የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?

0 Comments
0 Shares