ከተቀሰቀሰ ሁለት ወራት ሊደፍን ጥቂት ቀናት በቀረው በሱዳን በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት 100 ሺዎች ወደ አጎራባች አገራት ለመሰደድ ተገደዋል። ከእነዚህም መካከል በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩት በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሻገራቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህ ስደተኞች ከጦርነቱ በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስኪገቡ ድረስ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን እንደሚያልፉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

0 Comments
0 Shares