ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት የድንበር ከተማ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች።በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ሰራዊት ቡድኑ ጥፋት ከማድረሱ በፊትም በተሳካ ሁኔታ እንዳስቆማቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም በትዊተር ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።የኢትዮጵያ መከላከያ የአጥፍቶ ጠፊዎቹን ታጣቂዎቹን መግደሉን እና “ለአሸባሪ ቡድኑ” ጥቅም ላይ የሚውሉ መሳሪያዎችን ማውደሙም ተገልጿል።

WWW.BBC.COM
ኢትዮጵያ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት የድንበር ከተማ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች።በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ሰራዊት ቡድኑ ጥፋት ከማድረሱ በፊትም በተሳካ ሁኔታ እንዳስቆማቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም በትዊተር ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
0 Comments 0 Shares