ከሰባት ወራት በፊት በህወሓትና በፌደራል መንግሥት በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ህብረት ተቆጣጣሪ የባለሙያዎች ቡድን የቆይታ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ።የአፍሪካ ህብረት የስምምነቱን ክትትል፣ አረጋጋጭ እና አስከባሪ ኮሚቴም የቆይታ ጊዜ እስከ ታህሳስ ማራዘሙንም በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

WWW.BBC.COM
የኢትዮጵያን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ኅብረት ተቆጣጣሪ ቡድን ቆይታ ተራዘመ - BBC News አማርኛ
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነትን የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ኅብረት ተቆጣጣሪ የባለሙያዎች ቡድን የቆይታ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ።
0 Comments 0 Shares