ስለ ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ስለ ደረሰባት አደጋ ለማወቅ ከ100 ዓመት በኋላ በጥበብ እና በምርምር ሥራዎች ጥረት እየተደረገ ነው። የሰመጠችው ግዙፍ መርከብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ 3 ሺህ 8 መቶ ሜትር ቦታ ላይ ትገኛለች። ታይታኒክን በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃላይ ገጽታዋን በመገንባት መርከቧ የበለጠ እንድትታወቅ እየተደረገ ነው። ይህ የዲጂታል ገጽታ በ1912 (እአአ) የሰጠመችውን ታይታኒክ አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ እንዲሁም የአደጋውን መንስኤ እና ጉዳት ለመገንዘብ ያግዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።

WWW.BBC.COM
ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግዙፏን ታይታኒክን ለመረዳት የሚደረገው ጥረት - BBC News አማርኛ
ስለ ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ስለ ደረሰባት አደጋ ለማወቅ ከ100 ዓመት በኋላ በጥበብ እና በምርምር ሥራዎች ጥረት እየተደረገ ነው። የሰመጠችው ግዙፍ መርከብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ 3 ሺህ 8 መቶ ሜትር ቦታ ላይ ትገኛለች። ታይታኒክን በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃላይ ገጽታዋን በመገንባት መርከቧ የበለጠ እንድትታወቅ እየተደረገ ነው። ይህ የዲጂታል ገጽታ በ1912 (እአአ) የሰጠመችውን ታይታኒክ አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ እንዲሁም የአደጋውን መንስኤ እና ጉዳት ለመገንዘብ ያግዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
0 Comments 0 Shares