ለሩሲያ ሲሰልል የተያዘው የአሜሪካው ኤፍቢአይ መኮንን እሥር ቤት ውስጥ ሞቶ ተገኘ። በአሜሪካ የስለላ ታሪካ ከባድ ጥፋት የፈፀመው ሰው ተብሎ የሚጠራው ሮበርት ሃንሰን ጥብቅ በሚባለው የኮሎራዶው ፍሎረንስ እሥር ቤት ነበር።

0 Comments
0 Shares