ከአራት ቀናት በፊት የእስራኤል ጦር ጭንቅላቱ ላይ በተኩስ የመታው የሶስት ዓመት ህጻን ህይወቱ አልፏል። ሞሃመድ ታሚሚ የተባለው ህጻንና ከአባቱ ጋር በእስራኤል ቁጥጥር ስር ባለው ዌስት ባንክ ከሚገኘው ቤታቸው በመውጣት ላይ ሳሉ ነበር የተተኮሰባቸው።

0 Comments
0 Shares