በአማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም ውስጥ ከተከሰተው ግጭት ጋር አዲስ የእምነት እንቅስቃሴ ለማስፋፋት አላማ የነበራቸው መሳተፋቸውን የአካባቢው አስተዳዳሪ ተናገሩ። የደብረ ኤሊያስ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መልካሙ አዲስ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በገዳሙ ውስጥ መሽገው ነበር የተባሉት “‘የዓለም ብርሃን’ የተባለ እምነትን ለማስፋፋት አላማ የነበራቸው” ከመከላከያ ሠራዊት ጋር ግጭት ውስጥ መግባታቸውን ገልጸዋል።

0 Comments
0 Shares