የዓለም ነዳጃ አምራች ሀገራት የነዳጅን ዋጋን ለማሳደግ በማሰብ የምርት አቅርቦታቸውን ለመቀነስ ተስማምተዋል። ሳዑዲ አረቢያ በቀጣዩ ሀምሌ ወር በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠር በርሜል ነዳጅ ከምርት አቅርቦቷ ላይ እንደምትቀነስ የገለጸች ሲሆን የነዳጅ ላኪዎች ሀገራት ማህበር ወይም ኦፔክ ፕላስ ደግሞ እንደ አውሮፓውያኑ በ2024 ዕለታዊ የነዳጅ አቅርቦት በ1.4 ሚሊዮን በርሜል እንደሚቀንስ ገልጿል።

0 Comments
0 Shares