የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል። ኮሚሽኑ በአብዛኛው የሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግሥት የፀጥታ እና የደኅንነት ሠራተኞች ያለ ፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነው ብሏል።

0 Comments
0 Shares