ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ እና በመደበኛ የመገናና ብዙኃን ዘንድ በስፋት መነጋገሪያ የነበረው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የፀጋ በላቸው መጠለፍ እና ለቀናት የደረሰችበት አለመታወቁ ነበረ። በርካቶች ምስሏን አጋርተዋል። “ፀጋ የት ናት? ፍትህ ለፀጋ” ሲሉ ጠይቀዋል። ግንቦት 24/2015 ዓ.ም. ፀጋ ከአጋቿ ቁጥጥር ነጻ በመውጣት ወደ ሐዋሳ መመለሷን ቤተሰቧ እና የከተማው ፖሊስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች ግን አሁንም ጥያቄ አላቸው።

WWW.BBC.COM
የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች - BBC News አማርኛ
የሐዋሳው የፀጋ በላቸው ጠለፋ የቀሰቀሰው ስጋት እና ጥያቄዎች
0 Comments 0 Shares