አርቴታ በተጨዋችነት ዘመኑ እንዲሁም በአሠልጣኝነቱ ባመጣው ስኬት እንደ ሳን ሴባስቺያን ሰዎች ደስ የሚለው አይኖርም። አርቴታ፤ በዚህ የባሕር ዳርቻ ከተማ ነው የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው።

0 Comments
0 Shares