ዘ ስፒድ ፕሮጀክት፤ ከሎስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ የሚደረግ፤ እስካሁን ቅጣት ያልተላለፈበት፤ ስፖንሰር የሌለው 563 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሩጭ ውድድር ነው። ድረ-ገፅ የለውም። ‘እዚህ ይመዝገቡ’ የሚል አማራጭም አልያዘም። ሕግ የለውም። በዚህ ነው መንገዱ የሚል ጥቆማ አይገኝም። ተመልካች ማግኘት ፈፅሞ አይታሰብም። ውድድሩ አንድ ሳምንት እስኪቀረው ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አዳጋች ነው።

WWW.BBC.COM
ከሎስ አንጀለስ ላስ ቬጋስ - በብዙዎች የማይታወቀው የ560 ኪሎ ሜትር የበረሃ ላይ የሩጫ ውድድር - BBC News አማርኛ
ዘ ስፒድ ፕሮጀክት፤ ከሎስ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ የሚደረግ፤ እስካሁን ቅጣት ያልተላለፈበት፤ ስፖንሰር የሌለው 563 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሩጭ ውድድር ነው። ድረ-ገፅ የለውም። ‘እዚህ ይመዝገቡ’ የሚል አማራጭም አልያዘም። ሕግ የለውም። በዚህ ነው መንገዱ የሚል ጥቆማ አይገኝም። ተመልካች ማግኘት ፈፅሞ አይታሰብም። ውድድሩ አንድ ሳምንት እስኪቀረው ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት አዳጋች ነው።
0 Comments 0 Shares