ማንቸስተር ሲቲ በኢካይ ጉንዶዋን ጎሎች ታግዞ ዩናትድን በመርታት የኤፍ ኤ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በዌምብሊ ስታድየም ቅዳሜ አመሻሹን በተደረገው ጨዋታ የከተማ ተቃናቃኙን የረታው ሲቲ ሦስቱን አበይት ዋንጫዎች ለማንሳት ግስጋሴውን ቀጥሏል።

0 Comments
0 Shares