(ቶፊቅ ኑሩ) “አርብቶ አደሩ” የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው “ከመጋረጃ ጀርባ”ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው “አሙቁልኝ አርቲስቶቹ”ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን በተመለከተ ፕሮግራሙ ከመተላለፉ በፊት ማስታወቂያውን ተመልክታችሁ ለጠቆማችሁን፣ እየተላለፈ ሳለና አየር ላይ ከዋለ በኃላ ሀዘናችሁን፣ ተቆርቋሪነታችሁንና ኡኡታችሁን ለገለፃችሁልን የጥበብ ቤተሰቦች፣ጋዜጠኞች፣ እውነተኛ አርቲስቶቻችንና ወዳጆቻችን ምስጋናችን ይኸው! በሀሳብ ድርቀትና [...]

KALITIPRESS.COM
“ዮ”ን ፍለጋ በኢቢኤስ የቀረበው ዝግጂት “ከመጋረጃ ጀርባ” ቴያትር ላይ የተሰረቀ ነው ተባለ
(ቶፊቅ ኑሩ) "አርብቶ አደሩ" የቴሌቭዥን ጣቢያ EBS እጅግ ተወዳጅ፣አነጋጋሪና የዘመኑ ምርጥ ከሆነው "ከመጋረጃ ጀርባ"ቴአትር ላይ ለወሬ በማይመች መልኩ ከተኮናተራቸው "አሙቁልኝ አርቲስቶቹ"ጋር በማበር በአደባባይ፤በሚሊዮኖች ፊት አሳፋሪ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን በተመለከተ ፕሮግራሙ ከመተላለፉ በፊት ማስታወቂያውን ተመልክታችሁ ለጠቆማችሁን፣ እየተላለፈ ሳለና አየር ላይ ከዋለ በኃላ ሀዘናችሁን፣ ተቆርቋሪነታችሁንና ኡኡታችሁን ለገለፃችሁልን የጥበብ ቤተሰቦች፣ጋዜጠ
0 Comments 0 Shares