የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ሹመቶች የተሰጡት የክልሉ የማስፈፀም አቅም ከፍ ለማድረግ ነው። በተጨማሪም የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲሁም የክልሉ መንግስት ለፌደራል መንግስት የሚያደርገውን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ መሆኑንም ቢሮው አስታውቋል። በዚህም መሰረት፦ ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ግርማ አመንቴ የኦሮሚያ ክልል [...]

0 Comments
0 Shares