-የአገራችን የጀርባ አጥንት የሆነውን የግብርና ዘርፍ የሚደግፉት ባለሙያዎች… ‹‹እኛ የምንመራው ሴክተር ለአገራችን ኢኮኖሚ ማደግ ግንባር ቀደም ነውና… ደሞዛችን ወይም ውሎ-አበላችን ካልተጨመረ ማዳበሪያ ማሰራጨታችንን እናቆማለን›› በማለት አምጸው አያውቁም፡፡ ይልቅስ የራሳቸውን ምግብ ዋስትና ሳያረጋግጡ በልቶ የሚያድር አርሶ አደር ለመፍጠር… አጁዛው ‹ጁነዲን ሳዶ› ተምኖላቸው በሄደው ለአልጋ ቀርቶ ለምግብ በማይበቃ አበል በጠራራና በጸሐይ ይሰቃያሉ፡፡ -የገቢዎች ባለስልጣን ሰራተኞች ‹‹የአገሪቱ ዓመታዊ [...]

0 Comments
0 Shares