2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ድምፃዊ ታምራት በድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ታውቋል። ታምራት ደስታ አንለያይም፣ ሃኪሜ ነሽ፣ ከዛ ሰፈር፣ ካንች አይበልጥ፣ ሊጀማምረኝ ነው እና ሌሎችም ስራዎቹ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ተወዳጆች ናቸው። ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር።

0 Comments
0 Shares