የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አዲስ ካቢኔ ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። በነገው ስበሰባም የምክርቤቱ አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ተነስተው አዲስ ሰው ይመረጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ቃሊቲ ፕሬስ ያገኘው መረጃ ይጠቁማል።

0 Comments
0 Shares