ሰበር ዜና- የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም የኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ በነገው እለት ለፓርላማ ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አዲስ ካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት አዳዲስ ሹማምንት መካከል አቶ መለስ አለም ዶክተር ነገሪ ሌንጮን በመተካት የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች ሚኒስትር በመሆን ይሾማሉ ተብሏል። የኢህአዴግ ጸሀፊ የሆኑት ሽፈራው ሽጉጤም እዚሁ የሹመት ዝርዝር [...]

0 Comments
0 Shares