ለቱርካውያን ከማል አታቱርክን የሚያህል አገር ያቀና የፖለቲከኛ የለም። ከከማል ቀጥሎ ቱርክ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩት ጣይብ ኤርዶዋን ሆነዋል። በ20 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው በዘመናዊው ዓለም ውስጥ ቱርክ ታሪኳን የሚመጥን ቦታ እንድትይዝ አስችለዋል። ኤርዶዋን ለተጨማሪ የመሪነት ዘመን ለምርጫ ቀርበው ከግማሽ በላይ ድምጽ ባለመገኘቱ፣ ዛሬ ሁለተኛው ዙር ምርጫ ይደረጋል። ለመሆኑ ኤርዶዋን ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?

0 Comments
0 Shares