ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች 'ሰክረሻል እንዴ?' ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ በሽታው እና ከኤታክሲያ ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ታስረዳናለች።

WWW.BBC.COM
ብዙም ስላልተለመደው ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና ችግር ምን ያውቃሉ? - BBC News አማርኛ
ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች 'ሰክረሻል እንዴ?' ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ በሽታው እና ከኤታክሲያ ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ታስረዳናለች።
0 Comments 0 Shares