የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመላው አገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ኮሚቴ መሰየሙን አስታወቀ። ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየውን የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ መጠናቀቅን ተከትሎ በወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ በአገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት በማድረግ “ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ” ኮሚቴ መዋቀሩ ተገልጿል። በተጨማሪም የኦሮሚያ እና የትግራይ ክልሎችን የመለከቱ ውሳኔዎች አሳልፏል።

WWW.BBC.COM
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሰላም ኮሚቴ ሰየመች - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመላው አገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ኮሚቴ መሰየሙን አስታወቀ። ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየውን የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ጉባኤ መጠናቀቅን ተከትሎ በወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፣ በአገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሠረት በማድረግ “ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ” ኮሚቴ መዋቀሩ ተገልጿል። በተጨማሪም የኦሮሚያ እና የትግራይ ክልሎችን የመለከቱ ውሳኔዎች አሳልፏል።
0 Comments 0 Shares