ግብፅ የአረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተደረሰውን ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብፅን አካሄድ “ቀናነት የጎደለው” ሲልም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ተችቷል። የአረብ ሊግ ኢትዮጵያ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ አንጻር እየወሰደች ካለችው “የተናጥል እርምጃ እንድትቆጠብ” ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ነው ኢትዮጵያ ይህንን ምላሽ የሰጠችው።

WWW.BBC.COM
ግብፅ አረብ ሊግን በመጠቀም ጫና ለማሳደር እየሞከረች ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች - BBC News አማርኛ
ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተገባውን የመርሆዎች ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች። የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
0 Comments 0 Shares