የኢትዮጵያ ፖሊሲ ኢኒስቲቲዩት ያስጠናው እና ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጥናት ውጤት ምሑራንን እና ፖለቲከኞችን በደጋፊ እና በነቃፊ ጎራ ለይቶ እያነጋገረ ነው። በዚህ ወቅት የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግ ‘አገሪቱን ያፈርሳታል’ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፣ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው የሚሉ ወገኖችም ድምጻቸውን እያሰሙ ነው። ተቺዎች የጥናቱ ሥነ ዘዴን ጭምር ሲተቹ፣ የሚደግፉት ደግሞ ወቅታዊ እርምጃ ነው ይላሉ።

WWW.BBC.COM
አከራካሪ የሆነው የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት የማሻሻል ጉዳይ - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ ፖሊሲ ኢኒስቲቲዩት ያስጠናው እና ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጥናት ውጤት ምሑራንን እና ፖለቲከኞችን በደጋፊ እና በነቃፊ ጎራ ለይቶ እያነጋገረ ነው። በዚህ ወቅት የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግ ‘አገሪቱን ያፈርሳታል’ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፣ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው የሚሉ ወገኖችም ድምጻቸውን እያሰሙ ነው። ተቺዎች የጥናቱ ሥነ ዘዴን ጭምር ሲተቹ፣ የሚደግፉት ደግሞ ወቅታዊ እርምጃ ነው ይላሉ።
0 Comments 0 Shares