ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?

0 Comments
0 Shares