ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።

0 Comments
0 Shares