በኢትዮጵያ ውስጥ በማሕፀን በር ካንሰር ምክንያት በዓመት 5000 ሴቶች ይሞታሉ። የሞታቸው ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ቀድሞ በማወቅ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ተገቢውን ሕክምና አለማግኘታቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይገልጻል። በተጨማሪም ሴቶች ስለበሽታው በቂ ግንዛቤ ስለሌላቸው የሕክምና ክትትል ቀድመው እንደማይጀምሩ ይነገራል። ይህ የካንሰር አይነት የመከላከያ ክትባት ያለው ሲሆን፣ ከተከሰተ በኋላም በጊዜ ታውቆ ህክምና ከተገኘ መፍትሔ እና ፈውስ ይኖረዋል።

0 Comments
0 Shares