የአውሮፓውያኑ 2023 የዲቪ ሎተሪ ደርሷቸው ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት የጉዞ ሂደት የዘገየባቸው ኢትዮጵያውያን ዕድለኞች ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ገለፁ። ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር 2700 ኢትዮጵያውያን የ2023 የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞች ሆነው መመረጣቸው ተነግሯቸው ነበር።

0 Comments
0 Shares