በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ።የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም።በሱዳን ጦር መሪ መሪ አብደል ፈታህ አል ቡርሃን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) መሪ ጄነራል መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲ መካከል ጦርነቱ የተቀሰቀሰው ሚያዝያ 7/ 2015 ዓ.ም ነበር።

WWW.BBC.COM
ለአንድ ወር የዘለቀው የሱዳን ጦርነት - BBC News አማርኛ
በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት አንድ ወር አስቆጠረ። የአሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት በጥምረት ሁለቱን ኃያላን ጦሮች ተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደርሱ የጀመሩት የማሸማገል ሁኔታም ፍሬ አላፈራም። ብዙ የተባለለት ይህ ድርድርም ለአንድ ወር የዘለቀውን ጦርነት ሊያስቆመው አልቻለም።
0 Comments 0 Shares