ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

0 Comments
0 Shares