ለዚህ ማእረግ እንድበቃ ስትመኙና ይህንን ቀን በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ አድናቂዎቼ ወዳጆቼ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እግዚአብሔር የፈቀደው ውብ ቀን ይሔው:- ከኔ በላይ በደስታዬ ለተደስታችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: ትንሽ ሰርቼ በብዙ ፍቅር ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: ቀጣይ ጉዟችንም የተቃና እንዲሆን ፀሎታችሁ አይለየን::
The post መሰረት መብራቴ ስለ ሠርጓ ዝግጅት በታዲያስ አዲስ ያደረገችው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ለዚህ ማእረግ እንድበቃ ስትመኙና ይህንን ቀን በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ አድናቂዎቼ ወዳጆቼ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እግዚአብሔር የፈቀደው ውብ ቀን ይሔው:- ከኔ በላይ በደስታዬ ለተደስታችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: ትንሽ ሰርቼ በብዙ ፍቅር ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: ቀጣይ ጉዟችንም የተቃና እንዲሆን ፀሎታችሁ አይለየን:: The post መሰረት መብራቴ ስለ ሠርጓ ዝግጅት በታዲያስ አዲስ ያደረገችው ቆይታ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
መሰረት መብራቴ ስለ ሠርጓ ዝግጅት በታዲያስ አዲስ ያደረገችው ቆይታ
ለዚህ ማእረግ እንድበቃ ስትመኙና ይህንን ቀን በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ አድናቂዎቼ ወዳጆቼ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እግዚአብሔር የፈቀደው ውብ ቀን ይሔው:- ከኔ በላይ በደስታዬ ለተደስታችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: ትንሽ ሰርቼ በብዙ ፍቅር ስላከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: ቀጣይ ጉዟችንም የተቃና እንዲሆን ፀሎታችሁ አይለየን::
0 Comments 0 Shares