በዓድዋ ጦርነት የተሰው ጀግኖችን አፅም በክብር ለማሳረፍ ታሰበ
ሻሂዳ ሁሴን
Sun, 04/15/2018 - 09:04
በዓድዋ ጦርነት የተሰው ጀግኖችን አፅም በክብር ለማሳረፍ ታሰበ ሻሂዳ ሁሴን Sun, 04/15/2018 - 09:04
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በዓድዋ ጦርነት የተሰው ጀግኖችን አፅም በክብር ለማሳረፍ ታሰበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በዓድዋ ጦርነት የተሰው ጀግኖችን አፅም በጅምላ ከተቀበሩበት ሥፍራ አንስቶ በክብር ማኖር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ሚያዝያ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡ የዚህ ሐሳብ መነሻም በአካባቢው በተደረገ ጥናት ምንድብድብ በሚባል ሥፍራ፣ በጅምላ ተቀብረው የተገኙ የዓድዋ ጀግኖች አፅሞች በቁፋሮ ወቅት እንደ ነገሩ ሆነው በመገኘታቸው ነው ተብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares