ፓርላማው የዘንድሮን ምርጫ ያራዘመበት ሒደት የሕጋዊነት ጥያቄ አስነሳ
ዮሐንስ አንበርብር
Sun, 04/15/2018 - 09:10
ፓርላማው የዘንድሮን ምርጫ ያራዘመበት ሒደት የሕጋዊነት ጥያቄ አስነሳ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 04/15/2018 - 09:10
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ፓርላማው የዘንድሮን ምርጫ ያራዘመበት ሒደት የሕጋዊነት ጥያቄ አስነሳ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዘንድሮ መካሄድ የነበረበትን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች ምክር ቤትና የአካባቢ ምርጫን ያራዘመበት መንገድ የሕጋዊነት ጥያቄ አስነሳ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ ሚያዝያ 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፣ ዘንድሮ መካሄድ የነበረበት ምርጫ ለ2011 ዓ.ም. እንዲሸጋገር በስምንት ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል፡፡
0 Comments 0 Shares