‹‹ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ያለ ትግራይ ትርጉም የላቸውም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
Sun, 04/15/2018 - 09:13
‹‹ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ያለ ትግራይ ትርጉም የላቸውም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በጋዜጣዉ ሪፓርተር Sun, 04/15/2018 - 09:13
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
‹‹ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ያለ ትግራይ ትርጉም የላቸውም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እያደረጉ የሚገኘውን ጉዞ ዓርብ ሚያዝያ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በመቀጠል መቐለ ከተማ ተገኝተው ለከተማው ነዋሪዎች ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸው በዚህም ትግራይና ኢትዮጵያ የተሳሰሩ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ ‹‹ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ያለ ትግራይ ትርጉም የላቸውም፤›› ብለዋል፡፡
0 Comments 0 Shares