ሜቴክ በያዛቸው የስኳርና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ላይ መንግሥት የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ
ዮሐንስ አንበርብር
Sun, 04/15/2018 - 09:15
ሜቴክ በያዛቸው የስኳርና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ላይ መንግሥት የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 04/15/2018 - 09:15
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሜቴክ በያዛቸው የስኳርና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ላይ መንግሥት የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢትዮጵያ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በተደጋጋሚ ጊዜ ቢራዘምለትም ሊያጠናቅቅ ያልቻላቸውን አንድ የስኳርና አንድ የአፈር ማዳበሪያ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ፣ መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥበት ጥያቄ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ግርማ አመነቴ (ዶ/ር) ሐሙስ ሚያዝያ 4 ቀን 2010 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለፓርላማ ሲያቀርቡ እንደተናገሩት፣ የጣና በለስ ቁጥር ሁለት የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ከሜቴክ ተነጥቆ በአዲስ ኮንትራክተር ሥራውን ለማስቀጠል እየተመከረ ነው፡፡
0 Comments 0 Shares