ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ። ከዚህ ቀደም በነበረው ልምድ የኢህአዴግ አሰራር መሰረት የፓርቲው ሊቀመንበር የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ይሾማል። በዚህም መሰረት ዶ/ር አብይ አህመድ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ይመረጣሉ የሚል ሰፊ ግምት ተሰጥቷል።