የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ
ዘመኑ ተናኘ
Sat, 03/17/2018 - 21:16
የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ ዘመኑ ተናኘ Sat, 03/17/2018 - 21:16
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት መታየቱ ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አሰፋ አቢዮ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት የሕገወጥ መሳሪያዎች ዝውውር በስፋት እንደታየ አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነሩ ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ዝውውሩን ለመቆጣጠር ባደረገው ጥረት በርካታ መሳሪያዎችን መያዝ መቻሉን ገልጸው፣ የሕገወጥ የመሳሪያዎች ዝውውር ግን ሙሉ በሙሉ ቆሟል ለማለት እንደማይቻል አስታውቀዋል፡፡
0 Comments 0 Shares