የኢሕአዴግ ምክር ቤት በዚህ ሳምንት ስብሰባውን እንደሚጀምር ተገለጸ
ዮሐንስ አንበርብር
Sun, 03/18/2018 - 08:55
የኢሕአዴግ ምክር ቤት በዚህ ሳምንት ስብሰባውን እንደሚጀምር ተገለጸ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 03/18/2018 - 08:55
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የኢሕአዴግ ምክር ቤት በዚህ ሳምንት ስብሰባውን እንደሚጀምር ተገለጸ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የኢሕአዴግ ምክር ቤት በተያዘው ሳምንት ስብሰባውን እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ አራቱም አባል ድርጅቶች በእኩል የሚወከሉበትና በድምሩ 180 አባላት ያሉት የኢሕአዴግ ምክር ቤት፣ ከፓርቲው ጠቅላላ ጉባዔ ቀጥሎ የሚገኝ አካል ነው፡፡
0 Comments 0 Shares