የሲሚንቶ ዋጋ እየናረ ነው
ቃለየሱስ በቀለ
Sun, 03/18/2018 - 09:04
የሲሚንቶ ዋጋ እየናረ ነው ቃለየሱስ በቀለ Sun, 03/18/2018 - 09:04
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የሲሚንቶ ዋጋ እየናረ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የችርቻሮ ሲሚንቶ ዋጋ በአዲስ አበባና ክልል ከተሞች እየናረ እንደመጣ ተገለጸ፡፡ ሪፖርተር ባደረገው የገበያ ቅኝት በአዲስ አበባ ገበያ ከ210 እስከ 220 ብር የነበረው የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ፣ ከ250 እስከ 260 ብር እንደደረሰ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በክልል ከተሞች ዋጋው እየጨመረ እንደሄደ ታውቋል፡፡
0 Comments 0 Shares