የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ
ዮሐንስ አንበርብር
Sun, 03/18/2018 - 09:07
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ ዮሐንስ አንበርብር Sun, 03/18/2018 - 09:07
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ያሳስበናል አሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ምክትል ኃላፊ አብደላ ሀምዱለ፣ ‹‹የመንግሥት አስተዳደር በአፍሪካና በኢትዮጵያ ሁኔታ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ የተገኙ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ አባላት ሥጋታቸውን አሰምተዋል፡፡
0 Comments 0 Shares