ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ
ብርሃኑ ፈቃደ
Sun, 03/18/2018 - 09:17
ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ ብርሃኑ ፈቃደ Sun, 03/18/2018 - 09:17
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የግዛቴ አካል ከሆነውና ራሱን ነፃ መንግሥት ብሎ ከሚጠራ አካል ጋር የተደረገ ስምምነት ሉዓላዊነቴን ተጋፍቷል በማለት ቅሬታውን ያሰማው የሶማሊያ መንግሥት፣ ኢትዮጵያ ከዱባዩ ዲፒ ወርልድ ኩባንያና ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው የበርበራ ወደብ የባለድርሻነት ስምምነት ውድቅ እንዲደረግ ለዓረብ ሊግ ጥሪ አቀረበ፡፡
0 Comments 0 Shares