‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል››
ዘካርያስ ስንታየሁ
Sun, 03/18/2018 - 09:37
‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› ዘካርያስ ስንታየሁ Sun, 03/18/2018 - 09:37
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል›› | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ አዋጁ የሚጎዳው እንደ እሱ ዓይነቱን ኢትዮጵያዊ እንጂ የውጭ ኃይሎችን ባለመሆኑ፣ የፖለቲካ ቀውሱ በሌሎች ሊጠለፍ እንደሚችል ሥጋት እንዳለው ገልጿል፡፡
0 Comments 0 Shares