ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት […]
The post ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 – ፋና ቴሌቭዥን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት […] The post ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 – ፋና ቴሌቭዥን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ትርታ ተከታታይ ድራማ ክፍል 6 - ፋና ቴሌቭዥን
ትርታ ዘወትር እሁድ በፋና ቴሌቭዥን የሚተላለፍ አዲስ ወንጀል ነክ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ሲሆን በ1950ዎቹ መሊክ የሚባል የየመን ተወላጅ ደሴ አካባቢ በሱቅ ንግድ ስራ የተሰማራ በተሰነዘረበት ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ነፍሱ ከአፋፍ እያለች የወዳጅ ያህል ለሆነዉ አገልጋዩ ለአስራ ስድስት አመቱ ታምሩ መኮንን በአደራ በሰጠዉ ረደን( ነገ) የተሰኛዉ ልዩ ሰአት በሚፈልጉ ግለሰቦች ከአስርት አመታት በኃላ በተምሩና በቤተሰቡ ህይወት ላይ የአደጋ ጥላ አጥልቶባቸዉ ለመላቀቅ የሚያደርጉትን ጥረት ያሳያል።
0 Comments 0 Shares