በዚህ ሳምንት የሰሜን ኮሪያው መሪ ከደቡብ ኮሪያ ጋር 'የተሻለ ቅርበት' እንዲኖራቸው እንደሚፈልጉ መናገራቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ የእንገኛኝ ጥያቄ አቅርበዋል። ለበርካቶች የሁለቱ መሪዎች መገናኘት ያልተጠበቀ ነው።