የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ በአዲስ አበባ ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ወቅት በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።