ሩሲያ ለኢትዮጵያ የኑክሌር ማዕከል የመገንባት ዕቅድ እንዳላት አስታወቀች
በጋዜጣዉ ሪፓርተር
Sun, 03/04/2018 - 09:55
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ሩሲያ ለኢትዮጵያ የኑክሌር ማዕከል የመገንባት ዕቅድ እንዳላት አስታወቀች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ሩሲያ የኑክሌር ማዕከልና በሩሲያ ሠራሽ ቴክኖሎጂ የታነፀ የምርምር ተቋም ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች፡፡ ሩሲያ ይህንን ዕቅዷን ያስታወቀችው ሪፖርተር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላብሮቭ ጋር በኢሜል ባደረገው ቃለ ምልልስ ነው፡፡
0 Comments 0 Shares