ዜጎች በሕገወጥ መንገድ ለምን እንደሚሰደዱ ጥናት ተጀመረ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 02/25/2018 - 09:34
 ዜጎች በሕገወጥ መንገድ ለምን እንደሚሰደዱ ጥናት ተጀመረ ታምሩ ጽጌ Sun, 02/25/2018 - 09:34
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
 ዜጎች በሕገወጥ መንገድ ለምን እንደሚሰደዱ ጥናት ተጀመረ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ለቤት ሠራተኝነት ወይም ለተለያዩ የሥራ መደቦች ከኢትዮጵያ ክልሎች ወደ አዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች፣ እንዲሁም ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮችና ሌሎችም አገሮች የሚሰደዱ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ መሄድ ትተው ለምን ሕገወጥ መንገድ እንደሚመርጡ ለማወቅ ጥናት ተጀመረ፡፡
1 Comments 1 Shares